የመንደር ቁጠባ እና ብድር ሰጭ ማኅበራት
Uploaded 4 ዓመቶች ago | Loading
13:53
አንድ አባል የተወሰነ መጠን ካጠራቀመበት ጊዜ ጀምሮ ማንኛውንም ዓይነት ንግድ ለማካሄድ ገንዘብ መበደር ሊጀምር ይችላል። በቡድን በመሆን ገንዘብን በመቆጠብ ትናንሽ ንግዶች እንዲበለጽጉ እና በመንደሩ ውስጥ እርስ በርስ እንዲረዳዱ እንረዳለን።
Current language
Amharic
Produced by
Ronald Udedi